ይህ የአማራ ትሥሥርር በቻይና ይፋዊ ድረ-ገጽ ነው። በዚህ ድረ-ገጽ የአማራን ሕዝብ ታሪክ፣ ሃይማኖት፣ ባሕል፣ ልማድ፣ አርበኝነት፣ ቅርስ እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮችንም ጭምር ለአባላት በሚገባ እናሳውቃለን። የድረ-ገጹ ዋና አላማ የአማራን ታሪክ በሚገባ ለሁሉም በማስተማር ታሪካችንን ወደቀደመ ልዕልናው መመለስ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ፤ አንዲት ነጻ ሃገር ኢትዮጵያ -->
Showing posts from August, 2022

ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ

💫  ባለብዙ ሙያው እና የአገር ባለውለታው  ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ💫 ሐምሌ  ፳   ፲፱፻፷፰   ዓ.ም ፎቶግራፈር ፣ አዝማሪ ፣ ባለቅኔ ፣ ሰዓሊ፣ የፖለቲካ ሰው፣ ነጋዴ…

Happy Birth day for Emperor Menelik II and Empress Tayitu Bitul

እንኳን ለንጉሡ እምዬ ምኒልክ( ዳግማዊ ዓጤ ምኒልክ )  ፻፸፰  ዓመት እና ንግሥቲቱ እቴጌ ጣይቱ ብጡል( ብርሐን ዘኢትዮጵያ )  ፻፹፪   ዓመት  የልደት በዓል አደረሳችሁ።…

Black Lion Hospital(ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል)

ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት የጀመረው መቼ ነው? 💫 ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ስራ (አገልግሎት መስጠት) የጀመረው ኅዳር 24 ቀን 1966 ዓ.ም ነበር። ሆስ…

Letenal General Hailu Kebede(ሌተናል ጀኔራል ኃይሉ ከበደ)

ሌተናል ጀኔራል ኃይሉ ከበደ በ 1888 ዓ.ም የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት ጦር በ…

የኢትዮጵያ ወራት አሰያየም እና አመጣጥ

የኢትዮጵያ ወራት አሰያየም እና አመጣጥ በኢትዮጵያ የወራት ስሞች ከጥንት ጀምሮ የነበሩ፤ እርስ በርስ የተወራረሱ ናቸው። የአማርኛ የወራት አሰያየም ከተወሰነ …

ጥንታዊቷ የመካነ ሥላሴ ቤተ ክርሲቲያን

ጥንታዊቷ የመካነ ሥላሴ ቤተ ክርሲቲያን የመካነ ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ የምትገኝ ናት። ከአ…

በየነ ወንድማገኘሁ

ደጅአዝማች በየነ ወንድማገኘሁ(አባ ሰብስብ) ከደጅ አጋፋሪነት እስከ ሊጋባነት፣ ከደጅ አዝማችነት እስከ ሀገረ ገዥነት የደረሱ፤ ከምኒልክ እስከ እያሱ፤ ከዘ…

Tesfa G/Selassie

የልሂቃን የጥበበኞች እና የጀግኖች ሀገር ሸዋ የፊደል ገበታው ጌታ ቀኝ አዝማች ተስፋ ገብረ ሥላሴ ዘብሄረ-ቡልጋ ከእፅዋት ቀለም አንጥረው፣ ከሸ…

ተጨማሪ
ለጊዜው የነበሩት እነዚህ ናቸው።
hi