ይህ የአማራ ትሥሥርር በቻይና ይፋዊ ድረ-ገጽ ነው። በዚህ ድረ-ገጽ የአማራን ሕዝብ ታሪክ፣ ሃይማኖት፣ ባሕል፣ ልማድ፣ አርበኝነት፣ ቅርስ እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮችንም ጭምር ለአባላት በሚገባ እናሳውቃለን። የድረ-ገጹ ዋና አላማ የአማራን ታሪክ በሚገባ ለሁሉም በማስተማር ታሪካችንን ወደቀደመ ልዕልናው መመለስ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ፤ አንዲት ነጻ ሃገር ኢትዮጵያ -->
Showing posts from October, 2022

Shewareged Gedle

የታላቋ አርበኛ ክብርት ወይዘሮ ሸዋረገድ ገድሌ 73ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ የፋሺስት ኢጣሊያ ጦር ኢትዮጵያን በወረረበት …

Gondar

➖ ጎንደር ➖ ጎንደር ማለት  ጉንደ ሀገር ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም የሀገር ግንድ፣ የሀገር መሠረት፣ ርዕሰ ሀ…

የንጉሥ ሳህለሥላሴ ወሰንሰገድ የእረፍት እና የንጉሥ ኃይለመለኮት ሳህለሥላሴ የንግሥና መታሰቢያ ዕለት

ጥቅምት 12   የንጉሥ ሳህለሥላሴ ወሰንሰገድ የእረፍት እና የንጉሥ ኃይለመለኮት ሳህለሥላሴ የንግሥና መታሰቢያ ቀን  ነው። ዛሬ ማለትም ጥቅምት 12 ቀን 2015 ዓ.ም የ…

እቴጌ መነን አስፋው

እቴጌ መነን አስፋው እና ባለቤታቸው ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ባለቤት የነበሩት እቴጌ መነን አስፋው የተወለዱት መጋቢት 25 ቀን …

ተጨማሪ
ለጊዜው የነበሩት እነዚህ ናቸው።
hi