ይህ የአማራ ትሥሥርር በቻይና ይፋዊ ድረ-ገጽ ነው። በዚህ ድረ-ገጽ የአማራን ሕዝብ ታሪክ፣ ሃይማኖት፣ ባሕል፣ ልማድ፣ አርበኝነት፣ ቅርስ እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮችንም ጭምር ለአባላት በሚገባ እናሳውቃለን። የድረ-ገጹ ዋና አላማ የአማራን ታሪክ በሚገባ ለሁሉም በማስተማር ታሪካችንን ወደቀደመ ልዕልናው መመለስ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ፤ አንዲት ነጻ ሃገር ኢትዮጵያ -->
Showing posts from September, 2022

የቁንጅና ውድድር በኢትዮጵያ

💫 የመጀመሪያው የቁንጅና ውድድር በኢትዮጵያ  (መስከረም ፲፱ ቀን ፲፰፻፶፯ ዓ.ም) 💫 [ ለመሆኑ ኢትዮጵያዊያን ያልጀመርነውና ቀደምት ያልሆንበት ምን ነገር አለ? ] ከዛ…

ደመራ እና የመስቀል በዓል ታሪኩ እና አከባበሩ

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚብሔር ኃይል ነው። ( ፩ ቆሮ ፩ ፥ ፲፰ ) እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!! የዓለም መድኃኒት ጌታችን እና …

የአፄ ፋሲል ዕረፍት

አጼ ፋሲለደስ አጼ ፋሲለደስ ከኃያላን የጎንደር ነገሥታት መካከል አንዱ የነበሩትና ታሪካዊቷን ጎንደርን የቆረቆሯት አፄ ፋሲ…

Colonel Abdissa Aga

ኢትዮጵያ ጀግናዊ አብዲሳ አጋ  አብዲሳ አጋ በ  ፲፱፻፲፪   ዓ.ም  ዓ/ም የጣልያን ወረራ ወቅት ተማርኮ ወደ ጣልያን ከተወሰደ በኋላ ብርድ ልብሱን ቀዳዶ በመቀጣጠል በመስ…

Seble Wongel

እቴጌ ሰብለ ወንጌል( 1482- 1560ዓ.ም ) እቴጌ ሰብለ ወንጌል  በ1482 ዓ.ም ተወለደች።    ሰብለ ወንጌል  የዓፄ ልብነ ድንግል ሚስት ስትሆን ከንግሥት እሌኒ ሞት…

የታሪክ ጸሐፊው አቶ ተክለፃድቅ መኩሪያ

ታላቁ ሰው የሀገር ባለውለታ የታሪክ ጸሐፊ አቶ ተክለፃድቅ መኩሪያ  መስከረም 1 ቀን 1906  ሸዋ በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ በ ጊናገር ወረዳ ፣ በአሳግርት ልዩ ስሙ …

ዕረፍቱ ለዘርያዕቆብ

የዓፄ ዘርያዕቆብ ዕረፍት  ወበዛቲ ዕለት በዓለ ዕረፍቱ ለዘርዓ ያዕቆብ ንጉሠ ነገሥት  ትናንት ማለትም ጳጉሜ 3 ቀን የታላቁ ንጉሥ ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ ኅልፈተ ሕይወት 554…

ተጨማሪ
ለጊዜው የነበሩት እነዚህ ናቸው።
hi