ይህ የአማራ ትሥሥርር በቻይና ይፋዊ ድረ-ገጽ ነው። በዚህ ድረ-ገጽ የአማራን ሕዝብ ታሪክ፣ ሃይማኖት፣ ባሕል፣ ልማድ፣ አርበኝነት፣ ቅርስ እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮችንም ጭምር ለአባላት በሚገባ እናሳውቃለን። የድረ-ገጹ ዋና አላማ የአማራን ታሪክ በሚገባ ለሁሉም በማስተማር ታሪካችንን ወደቀደመ ልዕልናው መመለስ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ፤ አንዲት ነጻ ሃገር ኢትዮጵያ -->
Showing posts from May, 2022

አንጸባራቂው ኮከብ(The Shining star)

ጋሻው መርሻ ስለ ታላቁ ሃኪም ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አንጸባራቂው ኮከብ በሚል ርዕስ የጻፈው መጽሐፍ ነው። መጽሐፉን ለማውረድ ከስር የሚገኘውን የማውረጃ ምልክት በመጠቀ…

ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ(Professor Asrat Woldeyes)

ዛሬ(ግንቦት 6) የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ 23ኛ ዓመት የሰማዕትነት መታሰቢያ እለት ነው። ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አስራት ወልደየስ ከአባታቸው…

About ANiC

መግቢያ በዚህ ማኅበር አማራ ስንል በክልሉ ውስጥና ከክልሉ ውጪ የሚኖርን የአማራ ህዝብ ያካትታል። የአማራ ሕዝብ የሚያኮራ ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ፣ ስነጽሑፍ፣ …

ተጨማሪ
ለጊዜው የነበሩት እነዚህ ናቸው።
hi