ይህ የአማራ ትሥሥርር በቻይና ይፋዊ ድረ-ገጽ ነው። በዚህ ድረ-ገጽ የአማራን ሕዝብ ታሪክ፣ ሃይማኖት፣ ባሕል፣ ልማድ፣ አርበኝነት፣ ቅርስ እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮችንም ጭምር ለአባላት በሚገባ እናሳውቃለን። የድረ-ገጹ ዋና አላማ የአማራን ታሪክ በሚገባ ለሁሉም በማስተማር ታሪካችንን ወደቀደመ ልዕልናው መመለስ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ፤ አንዲት ነጻ ሃገር ኢትዮጵያ -->
Showing posts from July, 2022

ርዕያችን(Our Vision)

የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ከሚደርስበት ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ ተላቆ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ ማሕበራዊ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት።

ተጨማሪ
ለጊዜው የነበሩት እነዚህ ናቸው።
hi